ያ ቲቪ በ ቻይና ሀገር ከሚገኘው ሚድያ ጋር የልምድ ልውውጥ አደረገ፡፡

ያ ቲቪ በ ቻይና ሀገር ከሚገኘው ሚድያ ጋር የልምድ ልውውጥ አደረገ፡፡

ላለፉት 6 ወራት የተለያዩ ተወዳጅ የቻይና ፊልሞችን በትርጉም ፤ የቢዝነስ ዘገባዎችን እና የስፖርት ዘገባዎችን እያስተላለፈ የሚገኘው ያ ቲ ቪ ሚድያው ላይ ያለውን እምቅ አቅም ለመጠቀም ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር አብሮ እየሰራ ይገኛል ፡፡ የዚሁ አካል የሆነው የልምድ ልውውጥ በዘርፉ ልምድ ካለው የቻይናው ሁናን ከተማ ሜይን ስትሪም ሚዲያ ከሆነው ኩንግ ሚን ሚድያ ጋር በ ያ ቲቪ ዋና መስራያቤት ውስጥ ተደረጓል፡፡

Leave a Reply