ዳሽን ባንክ እና ያ ቲቪ የስንፖስር ሺፕ ስምምነት አደረጉ፡፡
እ.ኤ.አ በ 1995 ዓ.ም በ 11 ባለአክሲዮኖች የተመሰረተው ዳሽን ባንክ በዘመን አፈራሽ ቴክኖሎጂ ጥምረት ቀልጣፋና ደንበኞችን ማዕከል ያደረገ የባንክ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል ታዲያ ይህ ባንክም ላለፉት 6 ወራት የተለያዩ ተወዳጅ የቻይና ፊልሞችን በትርጉም ፤ የቢዝነስ ዘገባዎችን እና የስፖርት ዘገባዎችን እያስተላለፈ ከሚገኘው ያ ቲ ቪ ጋር ለ ሶስት ወራት የሚቆይ የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ፈፅሟል ፡