በዛሬው የ ያ ቲቪ ጠቃሚ መረጃ የምናጋራችሁ ቦርጭን በቀላሉ ማጥፊያ ስምንት መንገዶች ናቸው::
ቦርጭ ከአመጋገብ ጋር በተያያዘ በሆድ ውስጥ በሚከማች ስብ አማካኝነት የሚፈጠር ውፍረት ነው፡፡ ቦርጭ የሰውነት ቅርፅና ውበትን ከማበላሸት በላፈ ብዙ የጤና ችግሮችን ያስከትላል ለምሳሌ እንደ ልብ ሕመም፣ የስኳር ሕመም፣ የደም ግፊት መጨመር እና ከፍተኛ የኮሌስትሮል ክምችትን ይፈጥራል።
ታዲያ እነዚህን 8 መፍትሔዎች በመጠቀም በቀላሉ ቦርጭን ማጥፋት ትችላላችሁ፡፡
1.የአመጋገብ ስርአትን ማስተካከል
ለምሳሌ :- ብዙ ካርቦሃይድሬት ያላቸውን ምግቦች መቀነስ
-የታሸጉ ምግቦችን አለመጠቀም
2. በስራ ቦታችን ሊፍትን ከመጠቀም ደረጃን መዉጣት እና በእግር መሄድ የሚቻልባቸውን መንገዶች ፤ ታክሲ ከመጠቀም ይልቅ መራመድ
3. ጣፋጭ የሆኑ ነገሮችን መቀነስ ከተቻለም ማቆም
4. አትክልት እና ፍራፍሬን አብዝቶ መመገብ
5. የአልኮል መጠጦችን አለመጠቀም
6. በቂ ዉሃ መጠጣት