ማንቸስተር ሲቲ ከ አርሰናል
( ዛሬ ምሽት 4:00 ሰዓት ላይ)
አመቱን ሙሉ ደረጃውን ሳይስነካ የቆየው አርሰናል በዛሬው በኢቲሀድ ጨዋታ የመሪነት ልዩነት ያሰፋል ወይስ ዋንጫውን ለማንሳት ያለውን እድል በቀላሉ አሳልፎ ይሰጣል የሚለው ይጠበቃል የአምናው ሻምፒዮን ማንቺስተር ሲቲ በበኩሉ ሜዳው ኢቲሀድ ላይ ዋንጫ የማንሳት ልምዱን ተጠቅሞ የዛሬ ምሽቱን ጨዋታ በማሽነፍ መሪነቱን ለመቀበል ይዘጋጃል ወይስ ቀሪ ጨዋታዎችን ለመጠበቅ ይገደዳል።
ይህን ወሳኝ ጨዋታ ማን ያሸንፋል ? የሚለው በእግር ኳስ አፍቃሪያን ዘንድ በጉጉት እየተጠበቀ ነው።