ፊቴ ጥርት እንዲል ምን ላርግ…

  • በቅድሚያ የተፈጨ ንፁ እርድ እና እርጎ ወይም ወተት ያስፈልጋል  
  • እርዱን እና ወተቱን (እርጎ) በአንድ ላይ ማዋሀድ
  • በመቀጠልም ፊትን በሳሙና በደንብ መታጠብ ከዛን በፎጣ ማድረቅ
  • ካደረቅን በሗላ ያዘጋጀነውን ወህድ ፊታችንን ቀብተን ከ10 – 15 ደቂቃ ማቆየት
  • በመጨረሻም በቀዘቀዘ ውሀ ያለ ሳሙና መታጠብ

Leave a Reply